እስራኤል የመጀመሪያ ዙር ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲራዘም የጠየቀች ሲሆን ሀማስ በበኩሉ ሁለተኛው ዙር ድርድር እንዲጀመር ይፈልጋል የአረብ ጉባኤ ረቂቅ መግለጫ ግብጽ ያቀረበችውን የጋዛ እቅድ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምትሰጠውን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ማቋረጣቸውን ተከትሎ ሩሲያ እርጃውን አወድሳለች። ክሬምሊን በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ “አሜሪካ የጦር መሳሪያ ...
በናይጀሪያ ከልክ ያለፈ ውፍረት የሚኖርባቸው ሰዎች ቁጥር በ2021 ከነበረው ከሶስት እጥፍ በላይ ጨምሮ በ2050 141 ሚሊየን እንደሚደርስም ነው የላንሴት ጥናት ያመላከተው። ይህም ናይጀሪያን በርካታ ...
አሌይሻ ኦርቲዝ የተባለችው የ19 ዓመት ተማሪ ከአንድ ዓመት በፊት ነበር የሁለተኛ ደረጃ ትምህረቷን በከፍተኛ ውጤት አጠናቃለች የተባለችው፡፡ በአሜሪካዋ ኮኔክቲከት ግዛት ባለ ትምህርት ቤት ትምህርቷን ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በኃይትሀውስ ከዩክሬኑ ፕሬዝደንት ዘለንስኪ ጋር መጋጨታቸውን ተከትሎ ለዩክሬን የሚደረገውን ወታደራዊ እርዳታ ማቋረጣቸውን የኃይትሀውስ ባለስልጣን ...
ከኪም ጆንግ ኡን ቀጥሎ ከፍተኛ ስልጣን እንዳላቸው የሚነገርላቸው ኪም ዮ ጆንግ "አዲሱ አስተዳደር ስልጣን ከያዘ በኋላ አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ቁስቆሳዋን ገፍታበታለች" ...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ብሪታንያን እንዲጎበኙ ከንጉስ ቻርልስ ሶስተኛ የተደረገላቸውን ግብዣ ተቀብለዋል የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታንመር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ዋሸንግተን አቅንተው ከፕሬዝዳንት ...
ትራምፕ ዳግም ወደ ስልጣን ከተመለሱ በኋላ የጣሉት ታሪፍ ከዚህ በፊት በነበሩት ውሳኔዎች ያልተካተቱን እንደ ስማርት ስልኮች፣ ላፕቶፖች፣ ስማርት ስአቶች እና ድምጽ ማጉያዎች ቀረጥ እንዲጣልባቸው ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ታህሳስ ወር ባወጣው መግለጫ መንግስት በድርጅቶቹ ላይ የጣለውን እገዳ እንዲያነሳ ጠይቆ ነበር የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስጣን ከዛሬ የካቲት ...
አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝነት ከተረከበ ጊዜ ጀምሮ ቡድኑ ከሚያሳየው አቋም የተሻለ ውጤት እንደሚያስፈልገው የገለጸው ሩኒ፤ ስለ ዋንጫ ባለቤትነት ከመወራቱ በፊት በደረጃ ሰንጠረዡ ...
የባንኩ አንድ ደንበኛ 280 ዶላር ለማስላክ በአካል መምጣቱን ተከትሎ የባንኩ አንድ ሰራተኛም አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡ ይሁንና ይህ የባንክ ባለሙያ በስህተት በርካታ ዜሮ ቁጥሮችን በመንካት በጠቅላላው ...
ትራምፕ ግን ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገችው ባለው ጦርነት ከአሜሪካ ያገኘችውን በበርካታ ቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ድጋፍ በውድ ማዕድናት መክፈል እንደሚገባትና ዩክሬንም እንደተስማማች በቅርቡ ተናግረው ...